Internship & Fellowship/ኢንተርንሺፕ እና ፌሎውሺፕ
በአሜሪካ እና ከአሜሪካ ውጪ ለሚገኙ ተማሪዎች የተዘጋጀ የአሜሪካ አየር ክልል አስተዳደር ተማሪዎች የአውሮፕላን ማረፊያን ዲዛይን አንዲሰሩ እድል ሰጥቷል።ተማሪዎቹ ከሙዋለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያሉ መሆን አለባቸው። ይህ በየአመቱ የሚስጥ እድል ለሃገር አቀፍ እና ለአለም አቀፍ ተማሪዎች የተዘጋጀ ስለሆነ ለልጆቻችሁ እና ለምታውቁዋቸው የዘመድ ወዳጅ ልጆች እንዲደርስ ጥረት ለማድረግ ሞክሩ።ከልምዴ እንደማውቀው ለልጆቻችን ትልቅ እድል የሚከፈተው በእንደዚህ […]
ይህ ልዩ የሆነ ኢንተርንሺፕ በእውቀት እና በችሎታ እንድታድጉ ይረዳችኋል።ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ዲጊሪ የሚያጠኑ ተማሪዎች መስፈርቱን ያሟላሉ።ኢንተርንሺፑ ሜንቶርሺፕ እና ኔትዎርኪንግ በባለሙያ አሰልጣኞች ይሰጣል።በአለማቀፍ ደረጃም በአካል በመገኘት እና በርቀት የልምድ ስልጠናን ያካትታል።በሳምንት 20 ሰዓት የሚወስደው ስልጠና የወደፊቶቹ ባለሙያዎችን በብቃት ያዘጋጃል ተብሎ ይታመናል። This paid internship gives you meaningful work experience and a unique opportunity to chart your […]
ፌሎውሺፑ ለመጀመሪያ ዲጊሪ እና ለሁለተኛ ዲጊሪ የሚያጠኑ ተማሪዎች የሚሳተፉበት ነው።ትምህርት ቤቶቻቸውም የጥቁሮች እና የማይኖሪቲ ተማሪዎች የሚማሩበት መሆን አለበት። ይህ ከ 8 እስከ 10 ሳምንት የሚቆየው ፌሎውሺፕ ለተለያዩ ሙያዎች በሩን ክፍት አድርጎ ሲቀበል ተማሪዎቹ በመዝናኛ ፡ በስፖርት ፡ በሚዲያ ፡ በሙዚቃ ፤ በመገናኛ እና ቴክኖሎጂ ኢንደስትሪ ልምድ ያገኛሉ።ትልቅ እና ስመ ጥር የሚባሉ ስቱዲዎችም ለተማሪዎቹ ስልጠናን ለመስጠት […]
የኮሊን ፓወል የአመራር ፕሮግራም ለኮሌጅ ተማሪዎች እና ለምሩቃን የተዘጋጀ ነው።በስልጠናው ውስጥ የተካተቱት የአስተዳደር ስራ ፡ የገንዘብ አያያዝ እና የውጪ ጉዳይ ስራ ናቸው፡አመልካቾች የአሜሪካ ዜጋ መሆን አለባቸው፡በተጨማሪም የተምህርት ውጤታቸው መስፈርቱን ማሟላት አለበት። Colin Powell Leadership Program Now Open The U.S. Department of State is accepting applications for the new Colin Powell Leadership Program now through October […]
ቦርገን ፕሮጀክት በኢንተርንሺፕ ወይም በበጎ ፈቃደኝነት የሚሰራ ሲሆን ከሰራተኛ አስተዳደር ፡ ከህዝብ ግንኙነት ፡ ጋዜጠኝነት ፡ ለሰዎች መብት መከራከር እና ገንዘብ ማሰባሰብን ያካትታል።ይህ አመቱን ሙሉ የሚካሄድ ኢንተርንሺፕ የሚሰራው በኮምፒውተር ወይም በርቀት ነው። ቪዲዮውን ይመልከቱ The Borgen Project believes that the leaders of the most powerful nation on earth, the U.S., should be doing more to […]


ኢንተርንሺፑ የተዘጋጀው ለሁለተኛ ደረጃ ፡ ለኮሌጅ እና ለምሩቃን ተማሪዎች ነው።ክፍያ የሚሰጡበት ይህ ስልጠና በአመት ሶስት ጊዜ ይካሄዳል።ስልጠናውንም ሲጨርሱ በድርጅቱ ስራ የመቀጠር እድላቸው ከፍተኛ ነው።ኢንተርንሺፑን ለማግኘት ድህረ ገጹን ሳያቋርጡ መከታተል ይመከራል።

CIA-Central Intelligence Agency/የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ሲአይኤ የኢንተርንሺፕ

