Insurance/ኢንሹራንስ
Health Insurance Supplemental Benefits are non-medical benefits such as transportation, nutrition and meal support, professional counseling, and over the counter medication costs coverages.
የጤና ኢንሹራንሶች ለህክምና ወጪ ከሚከፍሉት በተጨማሪ ለመጓጓዣ ፡ ለምግብ ፡ ለምክር እገልግሎት እና የሃኪም ተዕዛዝ ለማያስፈልጋቸው መድሃኒቶች ወጪዎች ይሸፍናሉ።ለዝርዝሩ ቪዲዮውን ይመልከቱ።