Policy Updates/የፖሊሲ ለውጦች

No Surprise Act ኖ ሰርፕራይዝ አክት

CDC Stated Long Covid is classified as disability በኮቪድ ምክንያት ለሚደርስ የአካል ጉዳተኝነት የሶሻል ሴኪውሪቲ ዲሴብሊቲ እና የሶሻል ሴኪውሪቲ ኢንካም መጠየቅ እንችላለን።

HHS-no immigration consequences on non-citizens for receiving health or social benefits ስደተኞች መንግስታዊ የጤና እና የማህበራዊ አገልግሎት እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ

Dated September 28, 2022
CDC have advised that Long Covid can be classified as disability which entitle you for Social Security Disability Insurance and Social Security Income.

ሴፕቴምበር 28 2022 የወጣ

በኮቪድ ምክንያት ለሚደርስ የአካል ጉዳተኝነት የሶሻል ሴኪውሪቲ ዲሴብሊቲ እና የሶሻል ሴኪውሪቲ ኢንካም መጠየቅ እንችላለን።አንድ ታማሚ የሎንግ ኮቪድ የአካል ጉዳተኛ ተብሎ ለመሰየም መስፈርቱን ማሟላት አለበት።

Dated September 8, 2022
New Rule makes clear that non-citizens who receive health or other benefits to which they are entitled will not suffer harmful immigration consequences.
ሴፕቴምበር 8 2022 የወጣ ኤችኤችኤስ/HHS አነስተኛ ገቢ ላላቸው ቤተሰቦች እና ለስደተኞች የመንግስትን የጤና እና የማህበራዊ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ፈቅዷል።ስደተኞች ጥቅማ ጥቅሞችን ማግኘታቸው የኢሚግሬሽን ጉዳያቸውን አያበላሸው ሲል አረጋግጧል። እነዚህ ጥቅማ ጥቅሞች ሜዲኬድ ፡ ሜዲኬር ፡ ስናፕ ፡ ዊክ ፡ እና ቺፕ ናቸው።
Skip to content