Immigration/የስደተኞች ጉዳይ

Immigration

Biometric Requirement Removed for I-526E ለ I-526E አለም አቀፍ ነጋዴዎች EB5 ቪዛ የባዮሜትሪ ቀርቷልክ

ለ I-526E አለም አቀፍ ነጋዴዎች EB5 ቪዛ የባዮሜትሪክ ማመልከቻ እና የማመልከቻው ክፍያ ከዚህ በኋላ አያስፈልግም ሲል ኢሚግሬሽን ቢሮ አስታውቋል: ከዚህ በፊት በተቀበሉት ማመልከቻ የከፈላችሁትንም ተመላሽ

Read More »
Immigration

Premium Processing for F1 Students Seeking OPT or STEM OPT Extensions ለአለም አቀፍ የተግባራዊ ስልጠና እና ለስቴም ተማሪዎች I-765 ማመልከቻ የተፋጠነ አገልግሎት

የኢሚግሬሽን ቢሮ ለአለም አቀፍ የተግባራዊ ስልጠና እና ለስቴም ተማሪዎች I-765 ማመልከቻ የተፋጠነ አገልግሎት I- 907 መክፈቱን አሳወቀ።I-765 የስራ ፈቃድ የሚያስገኝላቸው ነው።ይህው ማመልከቻ በወረቀት ተሞልቶ መላክ

Read More »
Immigration

USCIS Provides Guidance on Program for International Entrepreneurs የአሜሪካ ኢሚግሬሽን ቢሮ ለአለማቀፍ ነጋዴዎች የተሻሻለ መመሪያ ሰጠ

የኢሚግሬሽን ቢሮ የንግድን ፡ የፈጠራን ፡ እና የስራ ፈጠራን ለማሳደግ የተሻሻለ መመሪያ አውጥቷል። ይህው ህግ የአለም አቀፍ ነጋዴዎች ጉዳያቸው በየግል እየታየ በሃገሪቱ ውስጥ በሚፈጥሩት የስራ

Read More »
Immigration

USCIS Automatically Extend Green Cards for Naturalization Applicants ለአሜሪካ ዜግነት አመልካቾች ግሪን ካርድ የሚቃጠልበት ቀን ተራዝሟል

ለረጅም ጊዜ ሲጠብቁ የነበሩ የአሜሪካ ዜግነት አመልካቾች ግሪን ካርዳቸው የሚቃጠልበት ቀን ለሁለት አመት ተራዝሟል ሲል ኢሚግሬሽን ቢሮ አሳውቋል።ለግሪን ካርዱ መራዘም I-90 ማመልከቻ ማስገባት የለባቸውም።ለሁለት አመት

Read More »
Immigration

Asylum Applicants Can Now File Form I-765 Online የአሳይለም አመልካቾች ለስራ ፈቃዳቸው በኦላይን ማመልከት ይችላሉ

የአሜሪካ ኢሚግሬሽን ቢሮ የአሳይለም ጉዳያቸውን በመጠባበቅ ላይ ያሉ አመልካቾች በኦላይን ለስራ ፈቃዳቸው ማመልከት ይችላሉ ሲል አስታወቀ።ይህንን ማመልከቻ የምታመለክቱት ለአሳይለም ካመለከታችሁ 150 ቀናት በኋላ ነው።ያመለከታችሁበት ቀን

Read More »
Immigration

EB-1 and EB-2 Premium I-140 Processing የኢቢ 1 እና ኢቢ 2 የተፋጠነ ቪዛ አገልግሎት

የኢቢ 1 እና የኢቢ 2 የተፋጠነ የቪዛ አገልግሎት በ I-140 ተጀምሯል።የመጀመሪያው የዚህ አድል ተጠቃሚዎች ከላይ የጠቀስኳቸው ቪዛዎች ናቸው።ይህ ማፋጠኛ አሰራር ከዚህ በፊት ላመለከቱ ይሰራላቸዋል።ይህንን ፈጣን

Read More »
Immigration

Welcome Corps Now Open ዌልካም ኮርፕስ አገልግሎት ተከፈተ

ዌልካም ኮርፕስ የአሜሪካ ነዋሪዎች አዲስ ስደተኞች ወደ ሃገሪቱ ሲመጡ የሚቀበሉዋቸው ናቸው።አሜሪካዊያን አምስት አባል ባለው ቡድን ሆነው ስደተኞችን ሲቀበሉ ከአውሮፕላን ማረፊያው አቀባበል ጀምሮ የመጠለያ ቤት ፡

Read More »
Immigration

Ethiopia’s Temporary Protective Status/በአሜሪካ ለኢትዮጲያውያን ጊዜያዊ ጥገኝነት

ከኢትዮጲያ የእርስ በርስ ጦርነት ሸሸተው አሜሪካ የገቡ ስደተኞች ከአሜሪካ መንግስት የጊዜያዊ ጥገኘነት ለ 18 ወር ተሰትጧቸዋል።በዚህን ጊዜ እየሰሩ እንዲኖሩ የስራ ፈቃድም ይሰጣቸዋል።ይህ ለሁሉም ቪዛ የሚሰራ

Read More »
Immigration

Extension of Temporary Waiver of 60 Day Rule/የስልሳ ቀን ህግ ቀነ ገደብ ወደ ማርች 31 2023

ለግሪን ካርድ የሚያመለክቱ ስደተኞች ከማመልከታቸው በፊት በስልሳ ቀን ውስጥ የህክምና ምርመራ እና ክትባታቸውን እንዲያጠናቅቁ የሚያዘው ህግ ቀነ ገደብ ወደ ማርች 31  2023 ተዛውሯል።ከዚህ ቀደም ያደረጋችሁት

Read More »
Immigration

USCIS-Public Charge Inadmissibility Rule/አዲሱ የኢሚግሬሽን ህግ ዲሴምበር 23 ላይ ተግባራዊ ይሆናል

የአሜሪካ ኢሚግሬሽን ቢሮ ወደ ሃገሪቱ ለሚገቡ እና ግሪን ካርድ ለሚጠይቁ ስደተኞች በመንግስት እርዳታ መኖራቸው የኢሚግሬሽን ጉዳያቸው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያደርሳል ሲል አሳውቋል።በዚህ መሰረት ስደተኞች ወደ

Read More »

Form N-648 New Telehealth Guidelines added/የርቀት ህክምና ተጨምሯል

የአካል ጉዳተኛ ሆነው ለአሜሪካ ዜግነት የሚያመለክቱ ከሆነ ይህ የኢሚግሬሽን ፎርም ማሻሻያ ይመለከታችኋል።የአካል ጉዳተኝነት ሲባል የአዕምሮ እና የአካል እድገት

Form new Form I-90 extend Green Card validity date by 24 months/የግሪን ካርድ መታደሻው ቀን በሁለት አመት አራዝሟል

የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ/ኢሚግሬሽን የግሪን ካርድ እድሳት ለሚፈልጉ ቋሚ ነዋሪዎች የግሪን ካርዱን መታደሻ ቀነ ገደብ በሁለት አመት አስረዝሟል።አመልካቾች ለእድሳቱ

Immigration & Naturalization INA 328 & 329/ወታደሮች የአሜሪካ ዜግነትን ስለማግኘት

የአሁኑ እና የቀድሞው የአሜሪካ ወታደሮች በ “under honorable conditions” ምክንያት ለአሜሪካ ዜግነት ማመልክቻቸው በኢሚግሬሽን ተቀባይነት ያጣ አሁን በወጣው አዲስ መመሪያ መሰረት

DHS Extends Form I-9 Requirement Flexibility (Effective November 1, 2022) የ I-9 የስራ ቅጥር ማረጋገጫ ፎርም የማደሻ ቀኑ ተራዝሟል።

የሆምላንድ ሴኪውሪቲ እና የኢሚግሬሽን ቢሮ  የ I-9 የቅጥር ማረጋገጫ ጊዜያዊ መመሪያውን ቀነ ገደብ ከኦክቶበር 31 2022 ወደ ጁላይ 31 2023

Skip to content