Mentorship & Networking/ምክር እና አውታረ-መረብ

Select USA Direct Foreign Investment ሰሌክት ዩኤሰኤ የውጭ ባለ ሃብቶች ንግድ

SCORE/ለንግድ ተቋማት የምክር እና የአውታረ-መረብ ድጋፍ ሰጪ

ትናንሽ የንግድ ተቋማትን ሙያዊ ምክር ከሚሰጡ ሌሎች የንግድ ተቋማት እና ባለሙያዎች ጋር ያገናኛል ።በተጨማሪም የምክር አገልግሎት ለእያንዳንዱ የንግድ ተቋም አማካሪ በመመደብ ያከናውናል።

SBA Community Navigators/ንግድ ለመጀመር እና ለማሳደግ የምክር አገልግሎት ይሰጣሉ

ድህረ ገጹ በተለያዩ ቋንቋዎች ትርጓሜ ስለሚሰራ ትናንሽ የንግድ ተቋማት የሚፈልጉትን መረጃ በሚረዱት ቋንቋ ያገኛሉ።እንዲሁም የንግድ ተቋማት እንዴት ከመንግስት ኮንትራት ወስደው ሊሰሩ እንደሚችሉ ያስተምራል ፡ ያሰለጥናል።በተጨማሪም ኮሚውኒቲ ናቪጌተርስ ተብለው በአካባቢያችን የተቋቋሙ ማዕከላትን በመክፈት ትናንሽ የንግድ ትቋማት በአቅራቢያቸው አስፈላጊውን ዕገዛ እንዲያገኙ ይረዳል።

SBDC-Small Business Development Center/የትናንሽ የንግድ ተቋማት ልማት ማዕከል

ለትናንሽ የንግድ ትቋማት ሙያዊ ምክር እና ስልጠና ይሰጣል።ምክሩን ለእያንዳንዱ የንግድ ትቋም አማካሪ በመስጠት እና ስልጠናውን ደግሞ በተለያዩ ዌቢናሮች ያካሂዳል።

U.S. Chamber of Commerce/የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት

የአባላት የንግድ ትቋማትን ፍላጎት እና ጥቅም በስቴት እና በፌደራል መንግስት ደረጃ የሚያስክብር ነው።በተጨማሪም ለንግድ ትቋማቱ እድገት የሚበጅ ስልጠናን ማዘጋጀት እና መስጠት ዋነኛ ተግባሩ ነው።አባላት የንግድ ተቋማት እርስ በእርስ እንዲተባበሩ መድረኩን በመፍጠር ያግዛል።እንዲሁም የሃገሪቱ መንግስት በንግድ ልውውጥ ያለውን መረጃ ያስተላልፋል።

U.S. Chamber of Commerce/የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት

የአፍሪካውያን አሚሪካውያን የንግድ ማህበረሰብ የፈጠራ ስራ እና የገንዘብ አያያዝን በማበረታታት እና በማሳደግ የኢኮኖሚ አቅማቸውን መገንባት ተቀዳሚ አላማው ነው።በአሜሪካ የመጀመሪያው የጥቁር የንግድ ተቋም እንደሆነ ይነገርለታል።ለአገልግሎት ተዳራሽነቱ እንዲመች በየስቴቱ የጥቁሮች የንግድ ማዕከል ከፍቷል።  

Skip to content