Youth Mentorship/የወጣቶች ምክር እና ድጋፍ
Youth.gov/የወጣቶች ምክር እና ድጋፍ
መንግስት ይህንን ፕሮግራም ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች ወጣቶችን በመምራት እና በመደገፍ በህይወታቸው ስኬትን እንዲያገኙ ለማድረግ የከፈተው ነው።በተጨማሪም ሜንቶሪንግ በአሰልጣኖች እና ሰልጣኖች መሃከል ቅርርብን ፡ እንክብካቤን እና የረጅም ጊዜ ግንኙነትን የሚመሰርት ነው። በአጠቃላይ ይህ ሜንቶሪንግ ወጣቶችን ማስተማርን ፡ አርአያ መሆንን እና መምከርን ያመለክታል።
WorkforceGPS/የስራ ማግኘት እና ስልጠና
ለወጣቶች እና ወጣቶችን በሙያ ለማሰልጠን ለሚሰሩ ድርጅቶች የተዘጋጀ የመረጃ ድህረ ገጽ ነው።
ድርጅቶች በሙያ የሰለጠኑ ወይም ያልሰለጠኑ ሰራተኞችን ለመቅጠር ይረዳቸዋል።የስራ ዘርፍ ለሚፈልጉ ስራ ፈላጊዎች ይህ ድርጅት የአሰልጣኞች መረጃ ይሰጣል ፡ ያገናኛል።
Office of Juvenile Justice & Delinquency Prevention/የወጣት ጥፋተኝነትን መከላከል እና ፍትህ ቢሮ
የወጣት ጥፋተኝነትን ለመከላከል የተቋቋመ ድርጅት ነው።ጥራት ያለው የሜንቶሪንግ አገልግሎት ወጣቶች እንዲያገኙ ይጥራል።ይህ ቢሮ ስራውን በሀገር አቀፍ ደረጃ ይሰራል።
Youth Mentorship/የወጣቶች ምክር እና ድጋፍ
K12 EDUCATION AND GAMES Name and Hyperlink to Materials* Description** Education Arcade Education Arcade offers free gamified elearning content, with a focus on providing an engaging way for staff to learn about best practice security behaviors. Career Explorations: Cybersecurity Free cybersecurity curriculum for 5th – 10th graders. Culture of Cybersecurity Free downloadable kids activities to help your family learn basic cybersecurity concepts and defense strategies. Fundamentals of Cybersecurity Information Free (sign up and use class code 2A4E1) courses for middle and high school students. NICERC at Home Free activities and Capture the Flag challenges that teach foundational cybersecurity skills and introduction to cybersecurity careers. Palo Alto Networks Free activities, lessons and virtual environments that increase a students knowledge of cybersecurity through narrated content, interactions, demonstrations, and knowledge checks. picoCTF Free computer security game targeted at middle and high school students. RING RING (Regions Investing in the Next Generation) is a free, online two-semester course for high school students and includes lesson plans, activities, assessments, games, labs, and instructional slides.