Student First Account App Opens ስቱደንት ፈርስት አካውንት ማመልከቻ ተከፍቷል
ስቱደንት ፊርስት አካውንት መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተማሪዎች አስፈላጊውን የገንዘብ ድጋፍ የሚሰጥ ነው።እነዚህ ተማሪዎች የአይዋ ነዋሪዎች መሆን አለባቸው።በተጨማሪም ከሙዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያሉ በመንግስት ትምህርት
ስቱደንት ፊርስት አካውንት መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተማሪዎች አስፈላጊውን የገንዘብ ድጋፍ የሚሰጥ ነው።እነዚህ ተማሪዎች የአይዋ ነዋሪዎች መሆን አለባቸው።በተጨማሪም ከሙዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያሉ በመንግስት ትምህርት
ኤክስ ስቴም በኦላይን ነጻ የስቴም ኮንፍረንስ እና ትምህርት ይሰጣል።ተማሪዎች በስቴም ዘርፍ የሚሰሩ ባለሙያዎችን ስራ የማየት እድል ይሰጣቸዋል።የጥያቄ እና መልስ ጊዜም ይመደብላቸዋል። X-STEM All Access –
ኢኩይፕ ኤችፒ በፈጠራ ስራ ፡ በስቴም እና በስቲም ዘርፍ ልጆችን ከሙዋለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የሚያሰለጥን መድረክ ነው።በአጭሩ የተጻፈው ስቴም ማለት ሳይንስ ፡ ቴክኖሎጂ
አለማቀፍ ተማሪዎች በ ACICS በኩል ለእንግሊዘኛ እና ለስቴም ትምህርት በተማሪ ቪዛ ወደ አሜሪካ መጥተው ሲማሩ ቆይተዋል።ከኦገስት 2023 ጀምሮ ይህ ድርጅት በዲፓርትመት ኦፍ ኤጁኬሽን ተቀባይነት ስላጣ
Child care programs may apply for only one of three grant opportunities. If a program is awarded funding, they are not eligible to apply for
School Safety Resources/የትምህርት ቤቶች ደህንነት መረጃ