ኢኩይፕ ኤችፒ በፈጠራ ስራ ፡ በስቴም እና በስቲም ዘርፍ ልጆችን ከሙዋለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የሚያሰለጥን መድረክ ነው።በአጭሩ የተጻፈው ስቴም ማለት ሳይንስ ፡ ቴክኖሎጂ ፡ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ ነው። ስቲም ሲሆን ደግሞ ስቴም ላይ አርት/ ስነ-ጥበብ ሲጨመርበት ነው።ልጆችን እንደ እድሜያቸው በጨዋታ በማስተመር እና ከፈጠራ ስራ ባለቤቶች ጋር እንዲነጋግሩ በማድረግ ይማራሉ።
![]() https://equiphq.org/?utm_medium=email&utm_source=GovDelivery |
What is EquIP HQ?
EquIP HQ is your invention education headquarters for everything related to intellectual property. Play online games and activities, watch inspirational and educational videos, all while learning how you, too, can innovate and change the world.
Check out what’s new!
- Online games and activities for all age groups.
- Video interviews from real-life inventors.
- A library of lesson plans and resources for teachers and families.