Scholarships and Grants for Students / ለተማሪዎች ስኮላርሺፕ እና ስጦታዎች
• The Office of the State Superintendent of Education’s (OSSE) Postsecondary and Career Education division manages financial assistance programs for District residents who are enrolling
• The Office of the State Superintendent of Education’s (OSSE) Postsecondary and Career Education division manages financial assistance programs for District residents who are enrolling
በአሜሪካ መንግስት የሜሪላንድ ግዛት የፋይናንስ ቢሮ በሜሪላንድ ለሚኖሩ ዜጋ ላልሆኑ ቋሚ ነዋሪዎች የፌደራል መንግስት እና ሌሎች የገንዘብ እርዳትዎችን እንደሚሰጥ አስታወቀ።የገንዘብ እርዳውን ለመቀበል ዋናው መስፈርት የግሪን
የአዕምሮ ጤና መረበሽ ለገጠማቸው ለእርጉዞች እና ለአዲስ እናቶች የፌደራል መንግስት የአእምሮ ጤና እንክብካቤ ከሜይ 8 ጀምሮ በስልክ መስጠት ጀመረ::እናቶች የሚያገኙት እርዳታ የምክር አገልግሎት ፡ በአካባቢያቸው
ለሚቀጥለው የትምህርት ዘመን የገንዘብ እርዳታ ለማግኘት ተማሪዎች የማመልክቻ ቀነ ገደብ ከመድረሱ በፊት እንዲያመልክቱ ዲፓርትመንት ኦፍ ኤጁኬሽን አስታውሷል።ለተጨማሪ የቀን ገደቦች ተማሪዎች የሚኖሩባቸውን ስቴቶች እና ለመማር ያመለከቱባቸውን
የሌበር ዲፓርትመንት የአዕምሮ ጤና መቃወስ ለገጠማቸው ሰራተኞች እና ቀጣሪዎቻቸው የሚሆን የተሻለ የፋሚሊ ኤንድ ሜዲካል ሊቨ መመሪያ አወጣ።መመሪያው ሰራተኞች የአዕምሮ ጤና መቃወስ ሲገጥማቸው ስራቸውን እንዳያጡ ይረዳቸዋል።እንዲሁም