ብሎግ ካፌ
ጎራ ይበሉ! የብሎግ ካፌን ትኩስ መረጃ ይጋበዙ!
ለእርስዎ እና ለቤተሰቦችዎ በድምጽ ጥዑም መረጃዎችን እናቀርባለን!
እውቀትን ገብይተው በህይወትዎ ለውጥ እንዲያመጡ ይነሳሳሉ!
ጊዜን ቆጥበው የገንዘብ ወጪን ይቀንሳሉ!
ለጤናማ እና ለገንቢ መረጃ ብሎግ ካፌ!

Student Loan Bankruptcy የትምህርት ዕዳዬን በባንክረፕሲ ላሰርዘው?
የባይደን አስተዳደር የተማሪዎች ዕዳን በባንክረፕሲ መሰረዝ እንዲቻል ፖሊሲውን በስራ አዋለ።

Summer Jobs የበጋ የስራ እድል ለወጣቶች እና ለጎልማሶች! ነገ ሜይ 14 ይጀምራል!
የመንጋመሪ ካውንቲ ከሌሎች ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ነው።

Dexcom Stelo አዲሱ የደም ስኳር መለኪያ ያለ ደም ጠብታ! ከሃኪም ትእዛዝ ውጪ!
የደም ስኳር መለኪያው የፊታችን በጋ ገበያ ላይ ይውላል።

ለቤት ባለቤቶች እና ተከራዮች – የታክስ ክሬዲት ማመልከቻው ተከፍቷል! በምትኖሩበት ግዛትስ ተከፍቷል?
ሜሪላንድ በየአመቱ ማመልከቻውን ይከፍታል።

WAVE Scholarship ዌቭ ስኮላርሺፕ! ለሙያዎች ስልጠና! ማርች 19 ይዘጋል!
ዌቭ ስኮላርሺፕ በዋሺንግተን ለሚገኖሩ የሁለተኛ ደረጃ እና የኮሌጅ ተማሪዎች ይጠቅማል።

Philadelphia Flower Show 2024 የአበባ ትርኢት የፊላደልፊያ ፍላወር ሾው – ማርች 10 ይዘጋል
ለረጅም አመታት ሲካሄድ የኖረ አንጋፋ የአበባ ትረኢት ነው።

MBSYEP DC ወጣቶች ለበጋ ስራ ተመዝገቡ! ማርች 6 ይዘጋል!
ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ ለአዳጊ ወጣቶች እና ለወጣቶች የስራ ቅጥር አዘጋጅቷል።

FDA የውሸት ጡት ያስተክላሉ? ይህንን አዲስ መረጃ ያድምጡ!
FDA የውሸት ጡት ማስተከል በጤና ላይ በሚያስተትለው ጉዳት የበለጠ መረጃ አግንቻለሁ ይላል።

የባህር ስነ-ህይወት እና የአካባቢ ጥበቃ ምርምር ኢንተርንሺፕ ከመዘጋቱ በፊት እመልክቱ!
ተማሪዎች ከአነስተኛ ቁጥር ማህበረሰብ የመጡ እና ለምርምር ዕድል ያላገኙ እንዲጠቀሙበት ተዘጋጀ።

Cybersecurity & IT ስራ ቀጠራ – ለወታደሮች ፡ ለትዳር አጋሮቻቸው እና ለተንከባካቢዎቻቸው
ይህ የስራ ዕድል ለጀግኖች ወታደሮቻቸን እና ቤተሰቦቻቸው የተዘጋጀ ነው።

ስኮላርሺፕ! ስኮላርሺፕ! ስኮላርሺፕ! እንደ ሰሞኑ የበዓል ድግስ ጥኡም ስኮላርሺፕ!
NOAA ያወጣው ስኮላርሺፕ የመጀመሪያ ዲጊሪ ለሚሰሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

እንዳያመልጣችሁ! የስቴም እና የንግድ ኢንተርንሺፕ ለኮሌጅ ተማሪዎች! ይከፈላችኋል!
የስቴም እና የንግድ ኢንተርንሺፕ ለበጋው ወቅት የተዘጋጁ ናቸው።

IRS $600 ህግ አዘገየ! አዲሱ የ2024 ህግን ያውቃሉ?
የዚህ ህግ ማሻሻያ ለግብር ከፋዮች መደናገርን ያስወግዳል።የIRSን ስራ ቀላል ያደርጋል።

ለቤት እድሳት – ነጻ የገንዘብ ድጋፍ እና የዝቅተኛ ወለድ ብድር
የቤት እድሳት ድጋፉ ለአንሰተኛ ገቢ ላላቸው እና ለአረጋዊያን የሚሰጥ ነው።

ለስራ ፈላጊዎች! ነገ ስራ ቀጣሪዎች ቃለ-መጠይቅ ያደርጋሉ! እንዳያመልጣችሁ!
በዚህ ጃብ ፌር ላይ የተለያዩ የግል ካምፓኒዎች ሊቀጥሩ ይመጣሉ።

FDA አትውሰዱ! መድሃኒቶቹ የተደበቀ ሌላ መድሃኒት አላቸው!!!
በተለያዩ መደብሮች የሚሸጡ ሰፕልመንትስ የተደበቀ መድሃኒት እንዳላቸው FDA ይፋ አደረገ።

Child Care ይህን የሙዋዕለ ህጻናት እና የትምህርት ድጋፍ ያውቃሉ?
በመላው አሜሪካ የሙዋዕለ ህጻናት አገልግሎት እጥረት ለመቅረፍ የማዕከላዊ መንግስት እና ስቴቶች የበኩላቸውን ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ።

CPSC የህጻናት በድንገተኛ አደጋ መሞት ከፍ ብሏል!!!
ህጻናት በቤት ውስጥ የሚደርስባቸው አደጋ በ 2021 ጨምሯል ሲል ሲፒኤስሲ አስታውቋል።

የጥቁር እርጉዝ እና ወላድ እናቶች ሞት እየጨመር ነው
በአሜሪካ ግዛቶች የጥቁር ወላድ እና እርጉዝ እናቶች ሞት መጨመሩ አሳሳቢ ሆኗል።የዚ ችግር መንሰኤ እና መፍትሔዎቹም ትኩረት ሊሰጥባቸው ይገባል

What do you know about US Army’s educational & career benefits?
US Army Benefits include educational, financial, and immigration benefits.

በጊፍት ካርድ የተሰረቅኩት ገንዘብ ይመለስልኛል?
በአንድ ወቅት ከአማዞን ነው የደወልነው ብለው እኔን ሊያጭበረብሩኝ ነበር።እናንተስ እንዲህ አይነት ችግር ገጥሟችኋል? ገንዘባችሁን ልታገኙ የምትችሉበት እድል ተፈጥሯል።

NASA የናሳ ኢንተርንሺፕ ለሃይስኩል እና ለኮሌጅ ተማሪዎች በክፍያ-አለማቀፍ ተማሪዎችንም ይመለከታል
በሳይንስ ፡ ቴክኖሎጂ ፡ ኢንጂነሪንግ ፡ አርክቴክቸር ፡ ንግድ እና ሌሎችም በናሳ ኢንተርንሺፕ ተካትተዋል።

Golden Opportunity-LOC Internship and Fellowship for High Schoolers
High Schoolers do not miss this chance! It is a paid internship with benefits!

ወርቃማ ዕድል-ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በደሞዝ ኢንተርንሺፕ
የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ።በተለያየ ሙያ እንድትሰማሩ የስራ እና የክፍል ውስጥ ስልጠና ይሰጣችኋል።

IRS ሟች ታክስ ፋይል ማድረግ አለበት! ነፍስ ይማር!
በሞት የተለይን ወገን ታክስ ማሰራት ጥቅሙ ምንድን ነው? በዚህ ጉዳይ IRS የሰጠውን ማብራሪያ ያድምጡ።

በፍጥነት አመልክቱ! የትምህርት ዕዳ በቅናሽ እንድትከፍሉ ይረዳችኋል!
በትምህርት ዕዳ ተይዛችሁ የምትጨነቁ ወገኖች ይህን እድል ተጠቀሙበት! አመልክቱ! ሴቭ አዲሱ የትምህርት እዳ ቅነሳ ፕሮግራም ነው።

ኢሚግሬሽን-የስደተኞች እንክብካቤ በጊዜያዊ ማቆያ
አዲስ ባወጣነው መመሪያ መሰረት ስደተኞችን በጊዚያዊ ማቆያ እንዲህ እንከባከባለን በማለት ኢሚግሬሽን አሳውቋል።ዝርዝሩን ያድምጡት።

“አስረኞች አድምጡኝ! የኮሌጅ ትምህርት ተከፍሎላችኋል ተማሩ!”
የአሜሪካ የትምህርት ሚኒስቴር በአስር ቤቶች ውስጥ ከዚህ በፊት ያልታየ መጠነ ሰፊ የኮሌጅ ትምህርት ከፍቷል።የትምህርቱንም ወጪ መንግስት ራሱ ይሸፍነዋል።

IRS ግብር ልንሰብስብ አንመጣም! አቁመናል!
IRS ከዚህ ቀደም በንግድ ድርጅቶች እና በግለሰብ ቤቶች እየተገኙ የግብር ገንዘብ ሲሰበስብ ቢቆይም ከዚህ በኋላ ይህን አሰራር አስቀርተናል በማለት አስታውቋል።

August 18 ይዘጋል! የዋይት ሃውስ ኢንተርንሺፕ እንዳያመልጣችሁ!
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተሰማራችሁ የህ ኢንተርንሺፕ የመለካታችኋል እና አመልክቱ!መልካም ዕድል!

ልጄን ወስዳችሁ አሳድጉልኝ! እፍረት እና ወርደት የለውም!
ወላጆች ህጻናት ልጆቻቸውን ማሳደግ ኢያቅታቸው ቤቢ ባክስ አለርትን እንዲጠቀሙ የበረታታሉ።በአሜሪካ ሃገር የሚሰራበት እና የብዙ ህጻናትን ህይወት እየታደገ ያለው ቤቢ ባክስ አለርት ነው

የሰውነት ክብደት መጨመር ለአንጀት ካንሰር ያጋልጣል!
በቅርብ ጊዜ የወጣው የምርምር ጥናት የአንጀት ካንሰር ከሚያመጡ አንዱ እና ዋናው ምክንያት የሰውነት ክብደት መጨመር ነው ሲል ያትታል።ይህ ጥናት በሃገሪቱ ገዳይ የሆነው የአንጀት ካንሰር ላይ

የልጆች የንባብ እና የሂሳብ ችሎታ ቀንሷል! ወላጆች ልታውቁት ይገባል!
በ13 ዓመት የእድሜ ክልል ላይ ያሉ ልጆች የማንበብ እነ ሂሳብ የመስራት ችሎታ ከ2020 ዓመት ጋር ሲወዳደር ቀንሷል።ለዚህ ደግሞ አንዱ ጉልህ አስተዋጻኦ ያደረገው የኮቪድ ወረርሽኝ ነው።

በልጆቻችን ኤክስ ባክስ ገደቡን አልፏል!
ኤክስ ባክስ ከተፈቀደለት ገደብ አልፎ የህጻናትን መረጃ አላግባብ ሲጠቀም ተይዟል።ወላጆች ይህንን አውቃችሁ ልጆቻችሁን ጠብቁ።

ትምህርት ቤቶች ምርመራውን አታስቁሙ!
የአካል ድብደባ እና የጾታ ጥቃት ያደረሱ አስተማሪዎች ፡ የአስተማሪ ረዳቶች እንዲሁም የትምህርት ቤት ሰራተኞች የሚደርግባቸው ምርመራ ሳይጠናቀቅ ከትምህርት ቤቱ አንዳይለቁ።

ወይ ጉድ! ሪንግ የካሜራ ሴኪውሪቲ ጉድ አፈላ!
ሪንግ የካሜራ ሴኪውሪቲ የደንበኞችን ደህንነት መጠበቅ ሲገባው በተቃሪኒው ሲሰራ ተገኝቷል።የብዙዎችን የቤት ውስጥ ገመና አጋልጦ በመስጠት ለደህንነታቸው አስጊ ስራ ሲሠራ ቆይቷል።

ህጻናት በአደገኛ ሁኔታ እንዲሰሩ ለምን ተፈቀደ?
የሃገሪቱን የሰራተኛ እጥረት ለማቃለል መፍትሔ ሆኖ የቀረበው ህጻናትን በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ እንዲሰሩ መቅጠር ነው።ሕጻናት የአልኮሆል መጠጥ የሚሸጥበት መጠጥ ቤት እና ምግብ ቤት ውስጥ እንዲሰሩ ተፈቅዷል።

ለአዳጊ ወጣቶች የሚሰጥ ልዩ ቪዛ
በተለያዩ ምክንያቶች ከሃገራቸው ተሰደው ለወጡ አዳጊ ወጣቶች የአሜሪካ ኢሚግሬሽን ልዩ ቪዛ አዘጋጅቷል።ይህ ልዩ ቪዛ ለወጣቶቹ ግሪን ካርድ የሚያስገኝላቸው ነው።

የትምህርት ዕዳ ቅነሳው አላቆመም!
የትምህርት ዕዳ ስረዛ ፕሮግራሙ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ ከተደረገ በኋላ የፕሬዚዳንት ባይደን መንግስት አዲስ የትምህርት ዕዳ ቅነሳ ፕሮግራሞችን አምጥቷል።

የአማዞን የማጭበርበር ስራ
በአማዞን አቃዎችን የምትገዙ ወገኖች የአማዞንን ድብቅ የማጭበርበር ስራ ሳታውቁ ለብዙ አመታት ገንዘባችሁ አጥታችሁ ይሆናል።ስለዚህ ለሚመለከተው አካል ብታሳውቁ ትጠቀማላችሁ።

ስደተኛ ቤተሰቦችን ከሃገር ማስወጣቱ በአፋጣኝ ሁኔታ ቀጥሏል!
የአሜሪካ ኢሚግሬሽን ቢሮ በህገ-ወጥ መልኩ በሃገሪቱ የተገኙ ስደተኛ ቤተሰቦችን የማስወጣቱ ሂደት ተፋጥኗል ሲል አስታወቀ።

የኮሌጅ ቾይዝ መጠነ ሰፊ የትምህርት ድጋፍ
ኮሌጅ ቾይዝ የመጠለያ ፡ የምግብ እና የትምህርት ወጪዎችን ሸፍኖ አዳጊ ወጣቶችን እና ወጣቶችን ከከፍተኛ ሁለተኛ ደራጃ ጀምሮ እስከ ኮሌጅ ድረስ ያስተምራል።የእድሜ ገደቡ 26 ሲሆን ስራ

“በሃኪም እየታከምኩ ነው…ግን ልጄን ወሰዱብኝ!?”
በአሜሪካ በሃገር አቀፍ ደረጃ ያሉ ሆስፒታሎች የተሰጣቸው መመሪያ አንድ እና ግልጽ ነው።የአራስ እናቶችን ሽንት መርመረው ይህን ኬሚካል ካገኙ አዲስ የተወለደውን/ችውን ልጅ ከእናቲቱ ለይትው ይወስዳሉ።

የኢሚግሬሽን ሰነዶች ለምን ይጠፋሉ?
የኢሚግሬሽን ሰነዶች ለምን ይጠፋሉ? ግሪን ካርዳችን እና ወርክ ትርሚታችን ወደ ተሳሳተ አድራሻ ለምን ተላከብን? ብላችሁ ለጠየቃችሁ ወገኖች ይህ አዲስ መመሪያ መፍትሔ ይሰጣል።ፖሊሲው ከትናንት ከጁላይ 11

ስፓይናል ማኒፑሌሽን ለተለያዩ ህመሞች ፈውስ
ስፓይናል ማኑፑሌሽን ለተለያዩ ህመሞች ፈውስ ይሰጣል ተብሎ የሚታመንበት ህክምና ነው።መድሃኒት እና ቀዶ-ጥገናን ስለማያካትት የዚህ ህክምናን አስፈላጊነት ጨምሮታል።

ቀድማችሁ ታክስ ፋይል ያደረጋችሁ-ገንዘባችሁ ይመለሳል!
ቀድማችሁ ታክስ ፋይል ያደረጋችሁ-ገንዘባችሁ ይመለሳል!በተለያየ መልኩ ከምንኖርበት ግዛት ድጎማ ያገኘነውን በ2022 ግብር ስናሰራ አስገብተን ከሆነ አይአርኤስ ለተወሰኑ ግዛቶች እነዚህ ድጎማዎች ለእኛ ተመላሽ እንዲሆኑ ወስኗል።

በመቃብር ቦታ በአስከሬን ላይ አትነግዱ!
በሞት በተነጠቅነው ሰው ከሃዘናችን ሳንጽናና የመቃብር ቤት ባለቤቶች እና የቀብር ስርዓት አስፈጻሚዎች በአስከሬኑ ላይ ሲነግዱ ሃዘናችንን እጅግ ያከብደዋል።ይህንን በማስመልከት ኤፍቲሲ አዲስ መመሪያ አውጥቷል።

በዌልካም ኮርፕስ የመጡት ጉዳይቸው ምን ይመስላል?
የዌልካም ኮርፕስ የመጀመሪዎቹ ስደተኞች ወደ አሜሪካ እንደገቡ እናስታውሳለን።በዌልካም ኮርፕስ ስደተኞች አያት ፡ ልጅ እና ሁለት ሴት ልጆች ላይ ያተኮረ ዘገባ ነው።

የቤት ተከራዮች እና ባለቤቶች የታክስ ክሬዲት ማመልከቻ ተከፍቷል
የቤት ተከራዮች እና ባለቤቶች የታክስ ክሬዲት ለማግኘት ከኦክቶበር 1 2023 በፊት ማመልከት አለባቸው።አመልካቾች በቤተሰብ የገቢያቸው እና የቁጥራቸው መጠን የሚመለስላቸውም ታክስ ክሬዲት ይለያያል።dat.maryland.gov/newsroom/Pages/2…it-Programs.aspx

የስደተኛ ህጻናት ጉዳይ አሳሳቢነት
ሁለት የአሜሪካ ሴነተሮች በአሜሪካ ድንበር ላይ የስደተኛ ልጆች እና ወላጆች እንክብካቤ ሊሻሻል ይገባዋል ሲሉ ለፕሬዝደንት ባይደን አሳሰቡ።ስደተኛ ቤተሰቦቹ ድንበር ላይ እንደደረሱ በማቆያ ጣቢያ ይደረጋሉ።በተጨማሪም ልጆችን

ወገኖች ገንዘባችሁን ተቀበሉ!
አይአርኤስ ግብር ከፋዮች ተመላሽ ገንዘብ ከ2019 አመት አላቸው።ይህን ተመላሽ ገንዘብ ለማግኘት አስከ ጁላይ 17 ድረስ ማመልከት አለባችሁ።

አደገኛው ዛይለዚን ከፌንተኒል ጋር
ዛይለዚን አገራችን እስከ ዛሬ ካጋጠማት ሁሉ ይበልጥ አደገኛ የሆነውን የአደንዛዥ ዕፅ ሥጋት ነው፣ ፈንታንል፣ ደግሞም ይበልጥ አደገኛ እያደረገ ነው” ሲሉ አስተዳዳሪ ሚልግራም ተናግረዋል። «ዲኢኤ ከ50

የፌንተኒል ፓች ህጻናትን እየገደለን ነው
በሕፃናት ላይ ለሚደርሰው የፌንተኒል መመረዝ ዋነኛ መንስኤ ለመድኃኒቱ በአጋጣሚ መጋለጥ ነው ። በተለይ ትንንሽ ልጆች፣ ፌንታኒል የተባለ ኃይለኛ የኦፒዮድ ሕመም ማስታገሻ ለያዘው የቆዳ ፓች ከተጋለጡ

አዲሱ የግሬት ዎልፍ ሎጅ በሜሪላንድ
የሀገር ውስጥ ገቢዎች አገልግሎት በዛሬው እለት እንዳስታወቀው በመላው ሀገሪቱ 1.5 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ለ2019 የግብር ዓመት ለግብር ከፋዮች ተመላሽ የሚሆን ጁላይ 17 ድረስ የማመልከቻ የጊዜ

በትምህርት ቤት ውስጥ መጸለይ ይቻላል!
የአጁኬሽን ዲፓርትመንት ለአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት ሰራተኞች የሃይማኖት ነጻነታቸው የተጠበቀ ነው ሲል አስታውቋል።ይህ የነበረ ህግ እንደሚቀጥል እና ሰራተኞች በስራ ገበታቸው ላይ አግባብ ባለው መልኩ