HHS-no immigration consequences on non-citizens for receiving health or social benefits ስደተኞች መንግስታዊ የጤና እና የማህበራዊ አገልግሎት እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ
Dated September 8, 2022 New Rule makes clear that non-citizens who receive health or other benefits to which they are entitled will not suffer harmful immigration consequences. https://www.hhs.gov/about/news/2022/09/08/new-rule-makes-clear-noncitizens-who-receive-health-or-other-benefits-which-they-are-entitled-will-not-suffer-harmful-immigration-consequences.html Video in English ሴፕቴምበር 8 2022 የወጣ ኤችኤችኤስ/HHS አነስተኛ ገቢ ላላቸው ቤተሰቦች እና ለስደተኞች የመንግስትን የጤና እና የማህበራዊ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ፈቅዷል።ስደተኞች ጥቅማ ጥቅሞችን ማግኘታቸው የኢሚግሬሽን ጉዳያቸውን አያበላሸው ሲል አረጋግጧል። እነዚህ ጥቅማ ጥቅሞች ሜዲኬድ ፡ ሜዲኬር ፡ ስናፕ ፡ ዊክ ፡ እና ቺፕ ናቸው። በአማርኛ ቪዲዮ