
Policy Updates
CDC Stated Long Covid is classified as disability በኮቪድ ምክንያት ለሚደርስ የአካል ጉዳተኝነት የሶሻል ሴኪውሪቲ ዲሴብሊቲ እና የሶሻል ሴኪውሪቲ ኢንካም መጠየቅ እንችላለን።
Dated September 28, 2022 CDC have advised that Long Covid can be classified as disability which entitle you for Social Security Disability Insurance and Social Security Income. https://finance.yahoo.com/news/receive-disability-insurance-long-covid-150010832.html Video in English ሴፕቴምበር 28 2022 የወጣ በኮቪድ ምክንያት ለሚደርስ የአካል ጉዳተኝነት የሶሻል ሴኪውሪቲ ዲሴብሊቲ እና የሶሻል ሴኪውሪቲ ኢንካም መጠየቅ እንችላለን።አንድ ታማሚ የሎንግ ኮቪድ የአካል ጉዳተኛ ተብሎ ለመሰየም መስፈርቱን ማሟላት አለበት። በአማርኛ ቪዲዮ