Business Information/የንግድ መረጃ
SHOP for Small Business ሻፕ ለአነስተኛ የንግድ ተቋማት
ሻፕ ለአነስተኛ የንግድ ተቋማት የጤና እንክብካቤ ክፍያ እንዲያደርጉ የሚያግዝ ፕሮግራም ነው።ትርፋማ ለሆኑ እና ላልሆኑ ድርጅቶች የሚሰጥ ነው።ሻፕ ለቀጣሪዎች አመቺ እና በአቅማቸው መክፈል የሚችሉት ነው።መስፈርቱን ያሟሉ
ሻፕ ለአነስተኛ የንግድ ተቋማት የጤና እንክብካቤ ክፍያ እንዲያደርጉ የሚያግዝ ፕሮግራም ነው።ትርፋማ ለሆኑ እና ላልሆኑ ድርጅቶች የሚሰጥ ነው።ሻፕ ለቀጣሪዎች አመቺ እና በአቅማቸው መክፈል የሚችሉት ነው።መስፈርቱን ያሟሉ
አነስተኛ የንግድ ተቋማት ለሙሉ ሰዓት ሰራተኞቻቸው የጤና ኢንሹራንስ ማቅረብ ካልቻሉ ኪሴራን በመስጠት ሰራተኞቻቸውን መርዳት ይችላሉ።ቀጣሪዎች ሰራተኞቻቸው በጤና ኢንሹራንሶቻቸው በኩል ላወጡት ወጪ ግብር የማይከፈልበት ተመላሽ ገንዘብ