Amharic Blog
የሰውነት ክብደት መጨመር ለአንጀት ካንሰር ያጋልጣል!
በቅርብ ጊዜ የወጣው የምርምር ጥናት የአንጀት ካንሰር ከሚያመጡ አንዱ እና ዋናው ምክንያት የሰውነት ክብደት መጨመር ነው ሲል ያትታል።ይህ ጥናት በሃገሪቱ ገዳይ የሆነው የአንጀት ካንሰር ላይ ያተኮረ ጥናት ነው።

በ13 ዓመት የእድሜ ክልል ላይ ያሉ ልጆች የማንበብ እነ ሂሳብ የመስራት ችሎታ ከ2020 ዓመት ጋር ሲወዳደር ቀንሷል።ለዚህ ደግሞ አንዱ ጉልህ አስተዋጻኦ ያደረገው የኮቪድ ወረርሽኝ ነው።