
National Women’s Business Council/ብሄራዊ የሴቶች የንግድ ምክር ቤት
ምክር ቤቱ ሴቶች የንግድ ባለቤቶች በገጠርም ይሁን በከተማ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ የፖሊሲ ማሻሻያ እንዲደረግ ለኮንግረስ እና ሴኔት ይጠቁማል።ሴቶች ንግዳቸውን በሳይንስ ፡ በቴክኖሎጂ ፡ በምህንድስና እና በሂሳብ የፈጠራ ስራ ላይ እንዲያተኩሩ ያበረታታል። በተጨማሪም ምክር ቤቱ የዌቢናር እና የክብ ጠረጼዛ ወይይት በማዘጋጀት ሴቶች የንግድ እና የፈጠራ ስራቸውን እንዲያደብሩ አስተዋጽኦ ያደርጋል። https://www.nwbc.gov/ Access to Capital & Opportunity-the Council strives to propose solutions pertaining to credit access, federal procurement, and venture capital funding for women entrepreneurs. Women in STEM-NWBC is dedicated to encouraging women to start and grow their businesses in STEM, an industry with proven high-growth potential. Efforts to spur entrepreneurship in these underrepresented fields center on education and capital. Rural Women’s Entrepreneurship-NWBC remains committed to gaining further insight on the unique challenges faced by rural women entrepreneurs and identifying untapped opportunities for growth.








