ታታሪ ነጋዴ
Tatare Negade
MBCC & Akukulu Family
አዘጋጅ
የንግድ ስልጠና አካዳሚ ኮሆርት አንድ
በንግድ ሙያ ስልጠና በተካኑ ባለሙያዎች የሚሰጠ
የታታሪ ነጋዴ ጠቀሜታ
በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ
የሚሰጥ
የንግድ እውቀት እና ችሎታ ይሰጣል ፣ ያዳብራል
ንግድ ለመጀመር ላቀዱ እና ለጀመሩ የተዘጋጀ
ነጋዴዎች እርስ በርስ እንዲተዋወቁ እና እንዲረዳዱ ይደግፋል
የተካኑ የንግድ ባለሙያዎች በአካል ተገኝተው እንዲያሰለጥኑ ያመቻቸ
የወገኖቻችንን ንግድ የመጀመር የተለያዩ ችግሮችን የሚቀርፍ
ስልጠናው የሚሰጠው
ቀን
ኦክቶበር 2, 2025
ስዓት
5:00 pm – 7:30 pm
ቦታ
Silver Spring Innovation Center 8070 Georgia Avenue, Silver Spring, MD 20910