Join us! We’re hiring passionate Mentors, Tutors, Program Coordinators & Security Officers to empower youth in Maryland, Washington D.C., Virginia Apply now and make a difference! www.akukulufamily.com/careers

Category: Business/ንግድ-Dashboard

Business Information/የንግድ መረጃ
akukulu

SHOP for Small Business ሻፕ ለአነስተኛ የንግድ ተቋማት

ሻፕ ለአነስተኛ የንግድ ተቋማት የጤና እንክብካቤ ክፍያ እንዲያደርጉ የሚያግዝ ፕሮግራም ነው።ትርፋማ ለሆኑ እና ላልሆኑ ድርጅቶች የሚሰጥ ነው።ሻፕ ለቀጣሪዎች አመቺ እና በአቅማቸው መክፈል የሚችሉት ነው።መስፈርቱን ያሟሉ

Read More »
Business Information/የንግድ መረጃ
akukulu

QSEHRA Health Reimbursement ኪሴራ የጤና ወጪ ድጎማ ለአነስተኛ የንግድ ተቋማት

አነስተኛ የንግድ ተቋማት ለሙሉ ሰዓት ሰራተኞቻቸው የጤና ኢንሹራንስ ማቅረብ ካልቻሉ ኪሴራን በመስጠት ሰራተኞቻቸውን መርዳት ይችላሉ።ቀጣሪዎች ሰራተኞቻቸው በጤና ኢንሹራንሶቻቸው በኩል ላወጡት ወጪ ግብር የማይከፈልበት ተመላሽ ገንዘብ

Read More »
Business Registrations/ንግድዎን ያስመዝግቡ
akukulu

Business Registrations/ንግድዎን ያስመዝግቡ

A. State Business Registration (Not Free)/በሚኖሩበት ግዛት ንግድዎን ያስመዝግቡ ክፍያ አለው Example-for the state of Maryland follow these steps State of Maryland https://egov.maryland.gov/businessexpress 2-a Create

Read More »

የንግድ ስራ መጀመር ይፈልጋሉ?

የንግድ ስራን ለመጀመር ፈልገው ከየት እንደሚጀምሩ ተቸግረው ይሆናል።እኔ ካሳለፍኩት ጥቂት የንግድ ልምድ ሳካፍል የመነሻ ሃሳቡን በአራት ከፍዬ አስቀምጬዋለሁ፡ #የንግድ ስራ #ምን ልጀምር #እንዴት ልጀምር #ዝግጅት

Read More »
Business/ንግድ-Dashboard
akukulu

Recent Maryland State Funding Opportunities / የቅርብ ጊዜ የሜሪላንድ ግዛት የገንዘብ ድጋፍ እድሎች

በአሜሪካ መንግስት የሜሪላንድ ግዛት የፋይናንስ ቢሮ በሜሪላንድ ለሚኖሩ ዜጋ ላልሆኑ ቋሚ ነዋሪዎች የፌደራል መንግስት እና ሌሎች የገንዘብ እርዳትዎችን እንደሚሰጥ አስታወቀ።የገንዘብ እርዳውን ለመቀበል ዋናው መስፈርት የግሪን

Read More »
Skip to content