Join us! We’re hiring passionate Mentors, Tutors, Program Coordinators & Security Officers to empower youth in Maryland, Washington D.C., Virginia Apply now and make a difference! www.akukulufamily.com/careers

Category: Housing

Housing
akukulu

Homeowners’ and Renters’ Tax Credit Applications Now Available Online ለቤት ባለቤቶች እና ተከራዮች የታክስ ክሬዲት ተመላሽ ብርNew 

በምትኖሩበት ስቴት ያለውን ተመሳሳይ ፕሮግራም ፈልጋችሁ መማልከት ትችላላችሁ። የሚሪላንድ የግብር ሰብሳቢዎች ድርጅት የቤት ባለቤቶች እና ተከራዮች ለ2023 የቤት ታክስ ክሬዲት ማመልከት እንዲጀምሩ አስታወሰ።ለዚሁ መመልከቻ የቀነ

Read More »
Housing
akukulu

Weatherization Assistance Program የዌዘራይዜሽን እርዳታ ፕሮግራም

የዌዘራይዜሽን እርዳታ ፕሮግራም ቤታችሁ የክራይም ይሁን የግል በኤሌትሪክ ፍጆታው ላይ ብክነት አንዳይኖርበት ማሻሻያ የሚያደረግ ነው።መስኮቶቹ በአግባቡ የማይገጥሙ ከሆነ ወይም በበሮች ዙሪያ ክፍተት ካለ የሃይል ብክነት

Read More »
Housing
akukulu

Homeowner Assistance Fund የቤት ባለቤቶች የሞርጌጅ እርዳታ

በቤት ሞርጌጅ እና በፍጆታ ክፍያችሁ ወደኋላ የቀራችሁ ለመንግስት እርዳታ መስፈርቱን ለምታሟሉ በየስቴታችሁ የሚሰጥ እርዳታ አዘጋጅቷል።እርዳታው በቤተሰባችሁ ብዛት ቁጥር እና ገቢያችሁ ታይቶ ይሰጣችኋል።በማስፈንጠሪያው ይጠቀሙ። The Homeowner

Read More »
Skip to content