
USCIS Issues Clarifying Guidance on Eligibility for the O-1B Visa Classification O-1B ቪዛ የፖሊሲ መመሪያ አሻሽሎ አቅርቧል።
የኢሚግሪአሽን ቢሮ የተለየ ስጦታ ላላቸው የስነ-ጥበብ እና በተንቀሳቃሽ ፊልም ለሚሰሩ እንዲሁም ቴሌቪቪን ላይ ለሚሰሪ የ ) O-1B ቪዛ የፖሊሲ መመሪያ አሻሽሎ አቅርቧል። U.S. Citizenship and
የኢሚግሪአሽን ቢሮ የተለየ ስጦታ ላላቸው የስነ-ጥበብ እና በተንቀሳቃሽ ፊልም ለሚሰሩ እንዲሁም ቴሌቪቪን ላይ ለሚሰሪ የ ) O-1B ቪዛ የፖሊሲ መመሪያ አሻሽሎ አቅርቧል። U.S. Citizenship and
1. Catholic Charities Immigration Legal Services/Centro Catolico(Maryland and DC) Consultation Fee: $60.00/Gasto de $60 para la consulta DC 924 G St., NW, Washington DC (Downtown)
ለ I-526E አለም አቀፍ ነጋዴዎች EB5 ቪዛ የባዮሜትሪክ ማመልከቻ እና የማመልከቻው ክፍያ ከዚህ በኋላ አያስፈልግም ሲል ኢሚግሬሽን ቢሮ አስታውቋል: ከዚህ በፊት በተቀበሉት ማመልከቻ የከፈላችሁትንም ተመላሽ
የኢሚግሬሽን ቢሮ ለአለም አቀፍ የተግባራዊ ስልጠና እና ለስቴም ተማሪዎች I-765 ማመልከቻ የተፋጠነ አገልግሎት I- 907 መክፈቱን አሳወቀ።I-765 የስራ ፈቃድ የሚያስገኝላቸው ነው።ይህው ማመልከቻ በወረቀት ተሞልቶ መላክ
የኢሚግሬሽን ቢሮ የንግድን ፡ የፈጠራን ፡ እና የስራ ፈጠራን ለማሳደግ የተሻሻለ መመሪያ አውጥቷል። ይህው ህግ የአለም አቀፍ ነጋዴዎች ጉዳያቸው በየግል እየታየ በሃገሪቱ ውስጥ በሚፈጥሩት የስራ
ለረጅም ጊዜ ሲጠብቁ የነበሩ የአሜሪካ ዜግነት አመልካቾች ግሪን ካርዳቸው የሚቃጠልበት ቀን ለሁለት አመት ተራዝሟል ሲል ኢሚግሬሽን ቢሮ አሳውቋል።ለግሪን ካርዱ መራዘም I-90 ማመልከቻ ማስገባት የለባቸውም።ለሁለት አመት
የአሜሪካ ኢሚግሬሽን ቢሮ የአሳይለም ጉዳያቸውን በመጠባበቅ ላይ ያሉ አመልካቾች በኦላይን ለስራ ፈቃዳቸው ማመልከት ይችላሉ ሲል አስታወቀ።ይህንን ማመልከቻ የምታመለክቱት ለአሳይለም ካመለከታችሁ 150 ቀናት በኋላ ነው።ያመለከታችሁበት ቀን
የኢቢ 1 እና የኢቢ 2 የተፋጠነ የቪዛ አገልግሎት በ I-140 ተጀምሯል።የመጀመሪያው የዚህ አድል ተጠቃሚዎች ከላይ የጠቀስኳቸው ቪዛዎች ናቸው።ይህ ማፋጠኛ አሰራር ከዚህ በፊት ላመለከቱ ይሰራላቸዋል።ይህንን ፈጣን
ዌልካም ኮርፕስ የአሜሪካ ነዋሪዎች አዲስ ስደተኞች ወደ ሃገሪቱ ሲመጡ የሚቀበሉዋቸው ናቸው።አሜሪካዊያን አምስት አባል ባለው ቡድን ሆነው ስደተኞችን ሲቀበሉ ከአውሮፕላን ማረፊያው አቀባበል ጀምሮ የመጠለያ ቤት ፡
ከኢትዮጲያ የእርስ በርስ ጦርነት ሸሸተው አሜሪካ የገቡ ስደተኞች ከአሜሪካ መንግስት የጊዜያዊ ጥገኘነት ለ 18 ወር ተሰትጧቸዋል።በዚህን ጊዜ እየሰሩ እንዲኖሩ የስራ ፈቃድም ይሰጣቸዋል።ይህ ለሁሉም ቪዛ የሚሰራ