
Insurance
Healthcare.gov Search for Health Insurance ህልዝኬር ዳት ጋቭ የጤና ኢንሹራንስ ይፈልግላችኋል
በፌደራል መንግስት የጤና ኢንሹራንስ ፈልጎ ለማግኘት የሚረዳ ድህረ ገጽ ነው።የተለያዩ የጤና ኢንሹራንሶችን የሚያካትተው ይህ ድህረ ገጽ ከመንግስትም ሆነ ከኢንሹራንስ ካሞፓኒዎች የሚመደቡ የኢንሹራንስ ባለሙያዎች በአካባቢዎቻችሁ እንድታግኙ ይረዳችኋል።በባለሙያዎቹ አጋዥነት ለእናንተ የሚመጥነውን ትክክለኛውን የጤና ኢንሹራንስ መግዛት ትችላላችሁ።የምትጠየቁትን ማስረጃዎች ሰብስባችሁ የጊዜ ገደቡ ሳያልፍባችሁ አመልክቱ። Healthcare.gov helps search for health insurance at the federal level. Through this website you can request health insurance specialists’ support to pick the right plan for you and your family. These professionals will either be assigned by the federal government or insurance companies. Apply before the deadline. https://www.healthcare.gov/