
CISA’s Cybersecurity Workforce CyberWarrior Training የሲሳ የሳይበር ዎሪየር ስልጠና
ሲሳ ለማይኖሪቲ ማህበረሰብ የሚሆን ስልጠና አውጥቷል።ይህንን ስልጠና መውሰዱ ብቻ ሳይሆን ከአሰልጣኙ ሰው ጋር የምትፈጥሩት መግባባት የተሻለ አድል ያመጣላችኋል።ጥያቄ በመጠየቅ እና ሃሳብ በማቅረብ ተሳተፉ።የአሰልጣኙን እና የስልጠናውን
ሲሳ ለማይኖሪቲ ማህበረሰብ የሚሆን ስልጠና አውጥቷል።ይህንን ስልጠና መውሰዱ ብቻ ሳይሆን ከአሰልጣኙ ሰው ጋር የምትፈጥሩት መግባባት የተሻለ አድል ያመጣላችኋል።ጥያቄ በመጠየቅ እና ሃሳብ በማቅረብ ተሳተፉ።የአሰልጣኙን እና የስልጠናውን
በአሜሪካ የሰራተኞችን ደህንነት የሚቆጣጠረው ኦሻ በስራ ቦታቸው ላይ በወንጀለኞች ወይም በባሪያ ነጋዴዎች በግዳጅ ለተያዙ ሰራተኞች የቲ እና ዩ ቪዛ መስጠት ይጀምራል።በምትኩ ቪዛውን ያገኙት ሰራተኞች መንግስት
የኤሌትሪክ መኪና ግንባታ ስልጠና በሚቺጋን ውስጥ መሰጠት ሊጀምር ነው።ስልጠናው በሚቺጋን መንግስት ድግፍ የሚደረግለት ሲሆን ተማሪዎች እየሰሩ እንዲማሩ ሁኔታዎችን ያመቻቻል።ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ተማሪዎች ስራ እንዲቀጠሩ መንገዱን ያስተካክላል።
የዲፓርትመንት ኦፍ ሌበር የተቀጠረ ሰራተኛን ከኮንትራክተር መለያ መንገድ አንደገና እያስተካከለ እንደሆነ አስታወቀ።አዲስ የሚወጣው ህግ በጃንዋሪ 7 2021 የወጣውን ህግ ይተካል።ዲፓርትመንቱ በአዲሱ ህግ ሰራተኞች እንደ ኮንትራክተሮች
የሜሪላንድ አዲሱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የስራ ስልጠና በነጻ የሚሰጥ ሲሆን ሙያውን ለመማር ፍላጎት ላላቸው እና ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ ለሚያጠናቅቁ ተዘጋጅቷል።ይህ ስልጠና የኮሌጅ ዲግሪ ሳይኖራቸው በስታር ፕሮግራም
ይህ የሳይበር ሴኪውሪቲ ስልጠና የተወሰኑት ለሰርቲፊኬት የተወሰኑት ደግሞ ለኦላይን ዲግሪ ያበቃል ፡ ስራ ለመቀጠር ይረዳችኋል። Read More https://www.nist.gov/itl/applied-cybersecurity/nice/resources/online-learning-content