Apply for the Nurse Corps Scholarship ለነርስ ኮርፕስ ስኮላርሺፕ ያመልክቱ
የነርስ ኮርፕስ ስኮላርሺፕ ሜይ 4 2023 ከመዘጋቱ በፊት ያመልክቱ።በነርስ ሙያ በተመደቡበት ስራ እየሰሩ የትምህርት ቤት ዕዳዎት ይከፈልልዎታል።ለተጨማሪ መረጃ ከታች ይመልከቱ። Worried about how to pay for your
የነርስ ኮርፕስ ስኮላርሺፕ ሜይ 4 2023 ከመዘጋቱ በፊት ያመልክቱ።በነርስ ሙያ በተመደቡበት ስራ እየሰሩ የትምህርት ቤት ዕዳዎት ይከፈልልዎታል።ለተጨማሪ መረጃ ከታች ይመልከቱ። Worried about how to pay for your
የዩኤስ ስቴት ዲፓርትመንት የመጀመሪያ ዲጊሪያቸውን ለሚሰሩ የኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ወይም ኢንተርንሺፕን በውጪ ሀገር ለመማር ለጊልማን ስኮላርሺፕ ማመልከት ይችላሉ ሲል አስታወቀ።ይህን ስኮላርሺፕ የሚቀበሉ ተማሪዎች የፔል ግራንት
ከትምህርት ሚኒስቴር ለአንድ ጊዜ የሚሰጥ የትምህርት እዳ ቅነሳ ማመልከቻው ተከፍቷል።ይህ ዕዳ ቅነሳ የሚሰራው ከጁን 30 በፊት የትምህርት እዳ ላላቸው ተማሪዎች ሲሆን በገቢያቸው መጠን የሚሰጥ ነው።ፔል
ይህ ነጻ የትምህርት ዕድል የተዘጋጀው ማስተርስ ዲግሪ ለጨረሱ ተማሪዎች ነው።እኚህ ተማሪዎች ከጥቁሮች ኮሌጆች እና ዩኒቨርስቲዎች የተመረቁ መሆን አለባቸው።ሀይንዝ ኮሌጅ እንደተቀበላቸውም ለነጻ የትምህርት ዕድል ለመወዳድር መስፈርቱን