Child care programs may apply for only one of three grant opportunities. If a program is awarded funding, they are not eligible to apply for another grant for a period of three years. The programs are Child-Care Start-Up and Expansion Grant, Emergency Mini-Grant and Quality Grant.
Check your states for the grant.
የመዋዕለ ህጻናት ማዕከላት በሶሳት የተለያዩ መንገዶች ከመንግስት የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ።መዋዕለ ህጻናቱን ለመጀመር እና ለማስፋፋት ፡ ለአስቸኳይ ጊዜ ወጪ እንዲሁም የአገልግሎቱን ጥራት ለመጠበቅ ድጋፍ።ከዚህ በፊት ዕርዳታ የተቀበሉ መዋዕለ ህጻናት ለሶስት አመት ሌላ ዕርዳታ አይሰጣቸውም።
በሚኖሩበት ስቴት ግራንቱን ይመልከቱ
Read More