|
Events
Checkout New List
Our Events


August 25, 2022 7:00am to 4:00pm (EDT)
Silver Spring Civic Building
1 Veterans Place
Silver Spring, MD 20910
- ChallengeHER


- የሃዋርድ ካውንቲ ፌር ከኦገስት 6 እስከ 13/Howard County Fair
ለህጻናት ፤ ለወጣቶች ፤ ለአዋቂዎች እና ለአረጋዊያን የተዘጋጀ
የግብርና እንሰሳት ትርኢት ፡ የስፓርት ውድድር ፡ የጥበብ ስራ ሾው ፡ የልጆች መዝናኛ ፤ ምግብ እና ሙዚቃ ይዞ ይቀርብላችኋል።
በቂ ጥሬ ገንዘብ/ካሽ ይዘው መምጣትን እንዳይረሱ::
ማስታወሻ፦ለልጆች መጫወቻ የሙሉ ቀን ቲኬት መግዛት በዋጋ ይረክሳል::
Related Sources
ለኢትጵያውያን እና ኤርትራዊያን የንግድ ባለቤቶች-የዚህን ፌር አዘጋጆች እናግራችሁ በመመዝገብ እናንተም መነግድ ትችላላችሁ።
Event Contact Info
Phone: 410-442-102
Email: Info@HowardCountyFairMD.com
- When
- Where
- View Map


14900 PENNSYLVANIA AVE, UPPER MARLBORO, MD 20772
የፒጂ ካውንቲ ፌር/PG County Fair
ለህጻናት ፤ ለወጣቶች ፤ ለአዋቂዎች እና ለአረጋዊያን የተዘጋጀ
የግብርና እንሰሳት ትርኢት ፡ የእጅ ስራ ትርኢት ፡ የህጻናት የቁንጅና ውድድር ፡ የልጆች ካርኒቫል ፡ ምግብ እና ሙዚቃን ያካትታል።
እንዳያመልጥዎ!!!
መግቢያው እና መዝናኛው በካሽ ብቻ ስለሚቀበኩ በቂ ገንዘብ ይዘው ለመምጣት ይሞክሩ።
ማስታወሻ፦ለልጆች መጫወቻ የሙሉ ቀን ቲኬት መግዛት በዋጋ ይረክሳል::
Fair Entrance:
$5/up to age 13 and 55+
$6/age 13+
Thursday Night – FREE Entry for Seniors (ages 55+)
Sunday – FREE Entry for Military Personnel and immediate family members
Jolly Shows Ticket Prices:
Single Tickets $1.75
Book of 30 for $40
Book of 50 for $60
Rides are 3 – 5 Tickets
All Day Wristband Specials
$12 Thursday; $30 Friday; $30 Saturday; $30 Sunday
Related Sources
ለኢትጵያውያን እና ኤርትራዊያን የንግድ ባለቤቶች-የዚህን ፌር አዘጋጆች እናግራችሁ በመመዝገብ እናንተም መነግድ ትችላላችሁ።
Even contact Information
Administrative Office
301-404-5566
- When
- Where
- View Map


- 501 Perry Parkway Gaithersburg, MD 2087
የመንጋመሪ ካውንቲ አግሪጋልቸራል ፌር/ Montgomery County Agricultural Fair
ለህጻናት ፤ ለወጣቶች ፤ ለአዋቂዎች እና ለአረጋዊያን የተዘጋጀ
የተለያዩ የልጆች መጫወቻዎች ፡ ስፖርታዊ ውድድሮች ፡ ሙዚቃ ፡ የግብርና እንሰሳት ትርኢት እና የመኪና ትርኢት ይዞላቹ ይቀርባል::
መግቢያው እና መዝናኛው በካሽ ብቻ ስለሚቀበኩ በቂ ገንዘብ ይዘው ለመምጣት ይሞክሩ።
ማስታወሻ፦ለልጆች መጫወቻ የሙሉ ቀን ቲኬት መግዛት በዋጋ ይረክሳል::
https://mcagfair.com/
BUY ONLINE:
Adults – $12.00
Children 11 & Under – FREE everyday
NO REFUNDS
BUY AT THE GATE:
Adults – $15.00
Children 11 & Under – FREE every day
501 Perry Parkway Parking:
Onsite ONLY: $10 Cash or Credit
Lake Forest Mall: FREE
Season Pass: $90.00 unlimited admissions, includes Perry Parkway Fair Parking
TWO Day Fair Admission, Parking NOT Included $20
FREE parking and shuttle bus from Lake Forest Mall to the Fair.
Related Sources
ለኢትጵያውያን እና ኤርትራዊያን የንግድ ባለቤቶች-የዚህን ፌር አዘጋጆች እናግራችሁ በመመዝገብ እናንተም መነገድ ትችላላችሁ።
Event Contact Information
Email: info@mcagfair.com
Phone: (301) 926-3100
Phone: (301) 963-FAIR
Fax: (301) 926-1532
- When
- Where
- View Map


- 2200 York Road Timonium, MD 21093
ለኢትጵያውያን እና ኤርትራዊያን የንግድ ባለቤቶች-የዚህን ፌር አዘጋጆች እናግራችሁ በመመዝገብ እናንተም መነግድ ትችላላችሁ።
የሜሪላንድ ስቴት ፌር ኦገስት 25 ይጀምራል/Maryland State Fair
ማስታወሻ፦ለልጆች መጫወቻ የሙሉ ቀን ቲኬት መግዛት በዋጋ ይረክሳል::
ለህጻናት ፤ ለወጣቶች ፤ ለአዋቂዎች እና ለአረጋዊያን የተዘጋጀ
በዚሁ ፌር ላይ የልጆች መጫወቻ-አሚውዝመንት ፓርክ ፡ የፈረስ ግልቢያ ውድድር ፡ የግብርና እንሰሳት ትዕይንት እና የሸቀጣ ሸቀጥ ገበያ ተዘጋጅተዋል።መግቢያው እና መዝናኛው በካሽ ብቻ ስለሚቀበኩ በቂ ገንዘብ ለመምጣት ይሞክሩ።
ለእርስዎ እና ለልጆችዎ የምግብ እና የመጠጥ ሽያጭም ይካሄዳል።
እንዳያመልጥዎ!!!
Aug 25-Aug 28, Sept 1-Sept 5 & Sept 8-Sept 11!!! *Note: Gates open at 5PM Thursday + 9AM Friday through Sun & Labor Day Monday
http://www.marylandstatefair.com/home
Event Contact
Physical Address:
2200 York Road
Timonium, MD 21093
Mailing Address:
P.O. Box 188
Timonium, MD 21094-0188
Phone: 410-252-0200
Fax: 410-561-5610
Email: info@marylandstatefair.com
Not sure who to contact?
View our Staff Directory for a complete list of phone numbers.
OR
Find us at http://twitter.com/MDStateFair!
Join the Maryland State Fair on Facebook!
የፒጂ ካውንቲ ፌር /Prince George County Fair
- When
- Where
- View Map


- Gateway DC at Saint Elizabeth's East2700 Martin Luther King Jr. Ave. SEWashington, DC 20032
የዲሲ ስቴት ፌር እሁድ ሴፕቴምበር 11 ከጠዋቱ በ 10 ሰዓት/DC State Fair
ለህጻናት ፤ ለወጣቶች ፤ ለአዋቂዎች እና ለአረጋዊያን የተዘጋጀ
የግብርና ትርኢት ፡ የጥበብ ስራ ሾው ፡ ምግብ እና ሙዚቃን ያካትታል።
እንዳያመልጥዎ!!!
The 13th Annual DC State Fair will include contests, local vendors, and a celebration of the District’s agricultural, culinary, and creative talents.
https://dcstatefair.org/events/dc-state-fair-2022
— More Details To Come —
Related Sources
ለኢትጵያውያን እና ኤርትራዊያን የንግድ ባለቤቶች-የዚህን ፌር አዘጋጆች እናግራችሁ በመመዝገብ እናንተም መነግድ ትችላላችሁ።
Event Contact Information
Become a partner or sponsor today! Learn more here.
Interested in being a vendor at the DC State Fair? Complete this form and a representative will contact you.
Interested in volunteering? Whether you’re looking to volunteer the day of, join the Board or one of our various volunteer committees, there’s a spot for you!
- When
- Where
- View Map