ኖ ሰርፕራይዝ ቢል ታካሚዎችን ካልታሰበ የህክምና ወጪ ይከላከላቸዋል።እነዚህ ህመምተኞች በድንገተኛ አደጋ እና ድንገተኛ ባልሆነ መደበኛ ህክምና ሲያገኙ የጤና ኢንሹራንሳቸው ከሚሸፍነው ሌላ የሚመጡ ወጪዎች ናቸው።ወጪዎቹም ኢንሹራንሱ የማይሸፍናቸው ሃኪሞቹ እና የምርመራ ተእዛዞች ናቸው።ህመምተኞች ኢንሱራንሱ የሚሸፍናቸውን እና የማይሸፍናቸውን ለማወቅ የሚቸገሩት ህክምናው የሚሰጠው ኢንሹራንሱ በሚሸፍነው ሃኪም ቤት ውስጥ ስለሚሰጥ ነው።እነዚህ ቢሎች ሲመጡባቸው ታካሚዎች ለቅሬታ ሰሚ አካላት ማቅረብ ይችላሉ።
The No Surprises Act protects people covered under group and individual health plans from receiving surprise medical bills when they receive most emergency services, non-emergency services from out-of-network providers at in-network facilities, and services from out-of-network air ambulance service providers. It also establishes an independent dispute resolution process for payment disputes between plans and providers, and provides new dispute resolution opportunities for uninsured and self-pay individuals when they receive a medical bill that is substantially greater than the good faith estimate they get from the provider.