Dated September 8, 2022
New Rule makes clear that non-citizens who receive health or other benefits to which they are entitled will not suffer harmful immigration consequences.
Video in English
ሴፕቴምበር 8 2022 የወጣ
ኤችኤችኤስ/HHS አነስተኛ ገቢ ላላቸው ቤተሰቦች እና ለስደተኞች የመንግስትን የጤና እና የማህበራዊ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ፈቅዷል።ስደተኞች ጥቅማ ጥቅሞችን ማግኘታቸው የኢሚግሬሽን ጉዳያቸውን አያበላሸው ሲል አረጋግጧል። እነዚህ ጥቅማ ጥቅሞች ሜዲኬድ ፡ ሜዲኬር ፡ ስናፕ ፡ ዊክ ፡ እና ቺፕ ናቸው።
በአማርኛ ቪዲዮ