ከትምህርት ሚኒስቴር ለአንድ ጊዜ የሚሰጥ የትምህርት እዳ ቅነሳ ማመልከቻው ተከፍቷል።ይህ ዕዳ ቅነሳ የሚሰራው ከጁን 30 በፊት የትምህርት እዳ ላላቸው ተማሪዎች ሲሆን በገቢያቸው መጠን የሚሰጥ ነው።ፔል ግራንት ከዚህ በፊት ለተቀበሉ ገቢያቸው ታይቶ እስከ $20000 እና ፔል ግራንት ላልተቀበሉ ደግሞ እስከ $10000 የእዳ ቅነሳ ድረስ ይሰጣቸዋል።በተዘጋጀው መስፈንጠሪያ አማካኝነት ለዕዳ ቅነሳው ማመልከት ትችላላችሁ።
ማሻሻያ፡
ይህ የተማሪዎች እዳ ቅነሳ ህገ መንግስቱን ያላከበረ ነው ብለው በከሰሱ ስቴቶች ምክንያት የትምህርት ዕዳ ቅነሳ ፕሮግራሙ ለጊዜው ቆሟል።እስካሁን የተቀብልናቸው ማመልከቻዎች እንዳሉ ሆነው አዲስ ማመልከቻ ግን አንቀበልም።ግለሰቦችም ለጊዜው የትምህርት ዕዳ ክፍያ አያደርጉም።የዕዳ ክፍያውም የሚጀምረው የፍርድ ቤቱ ውሳኔ በተሰጠ በ60 ቀን ውስጥ ነው።
This one-time debt relief is provided by the U.S. Department of Education (ED) as part of the Biden-Harris Administration student debt relief plan.
Up to $20,000 in debt relief if you received a Federal Pell Grant in college and meet the income requirements
Up to $10,000 in debt relief if you didn’t receive a Federal Pell Grant in college and meet the income requirements
The debt relief applies only to loan balances you had before June 30, 2022. Any new loans disbursed on or after July 1, 2022, aren’t eligible for debt relief. Other rules apply to consolidation loans.
https://studentaid.gov/manage-loans/forgiveness-cancellation/debt-relief-info